ሐማስ እና ሂዝቦላህ በእስራኤል ታሪካዊ ጠላት ናቸው በሚል የቡድኖቹን አመራሮች በተለያዩ መንገዶች ታድነው እየተገደሉ ናቸው። መስከረም ወር ላይ ሂዝቦላህን ላለፉት 30 ዓመታት የመሩት ሀሰን ናስራላህ ...
ከጊዜ በኋላ ከንጉሳዊ አስተዳደሩ ጋር ግንኙነቷን እያሻሻለች የቆየችው ዋሽንግተን፥ ሳኡዲ እና እስራኤልን ለማቀራረብ ይፋዊ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነትንም ለማስጀመር ጫፍ ደርሳ የነበረ ቢሆንም የጥቅምት ...
ፕሮፌሰር መስፍን “በዋናነት አጀንዳ ቀረፃ፣ ውይይትና ከውይይት የሚገኙ ምክረ ሐሳቦች እንዲተገበሩ ክትትል ማድረግ ላይ ትኩረት እናደርጋለን፤ አሁን የምንገኝበት ሁኔታ በወረዳ፣ ክልል እና በፌደራል ...
ሬዲዮ ጣቢያው የነበሩትን ጋዜጠኞች ካሰናበተ በኋላ የኤአይ ጋዜጠኞችን መቅጠሩን እና ዳግም ስርጭቴን ጀምሬያለሁ ብሏል። ይህን ተከትሎ በኤአይ የተተኩት የቀድሞው ጋዜጠኞች ግፍ ተፈጽሞብናል ሲሉ ለሀገሪቱ መንግሥት ስሞታ አቅርበዋል። ...
የፍልስጤሙ ሐማስ ከአንድ ዓመት በፊት በእስራኤል ላይ ያልተጠበቀ ጥቃት መክፈቱን ተከትሎ በመካከለኛው ምስራቅ የተጀመረው ጦርነት መቋጫ አላገኘም። አድማሱን እያሰፋ የመጣው ይህ ጦርነት የእስራኤል ጦር ...
እንደ ጃፓን ያሉ አንዳንድ ሀገራት በአንድ የስራ ቋንቋ (ጃፓንኛ) ብቻ ይጠቀማሉ ፤ ህንድ በተወሰኑ የሀገሪቱ ክልሎች ውስጥ 23 የስራ ቋንቋዎችን ተግባራዊ ስታደርግ በመላ ሀገሪቱ 16 ሥራ ቋንቋዎችን ...
በጦር መሳሪያ ማምረቻው የቱርክ ኤሮስፔስ ኢንዱስትሪ (ቲዩኤስኤኤስ) ዋና መስሪያ ቤት ላይ የታጠቁ ሃይሎች በከፈቱት ተኩስ እና የቦምብ ጥቃት አምስት ሰዎች ህይወታቸው ማለፉና 22 ሰሰዎች ደግሞ ...
የሄዝቦላ የዘመቻ ክፍል በዛሬው እለት እንደገለጸው ተዋጊዎቹ ከእስራኤል ኃይሎች ጋር ባደረጉት ውጊያ ከ70 በላይ የሚሆኑ የእስራኤል ወታደሮችን ገድለዋል ብሏል። ሄዝቦላ ባለፈው ሳምንት ባወጣው መግለጫ ...
ኦሮሚያ ባንክ ዛሬም ከፍተኛውን የዶላር መግዣ ዋጋ አቅርቧል። ባንኩ የጥቅምት 14 2017 ዓ.ም እለታዊ የምንዛሬ ተመኑን ይፋ ሲያደርግ የሰሞኑን ዋጋ አስቀጥሎ አንድ የአሜሪካ ዶላርን በ121.3066 ...