ትውልደ ኢትዮጵያውያን በቴክኖሎጂው መስክ የተሻሉ የሥራ አማራጮች ተጠቃሚ እንዲሆኑ የሚያግዙ የስልጠና ተቋማት በዋሺንግተን ዲሲ እና አካባቢዋ እየተበራከቱ ይገኛሉ። ከእነዚህ መካከል አንዱ የሆነው አመኒም ሶሉሽንስ ፣ የቀደመ የቴክኖሎጂ መስክ ልምድ ለሌላቸው ሰዎች አጫጭር ስልጠናዎችን በመስጠት ለቁም ነገር አብቅቷል። ...
በኢትዮጵያ ፌደራል ኃይሎች እና በሀገሪቱ ሰሜን ምዕራብ አካባቢ የሚገኙ ታጣቂዎች መካከል የሚካሄደው ግጭት፣ የሀገራቸውን ግጭት የሸሹ ሱዳናዊያን ስደተኞችን 'ለከፍተኛ አደጋ' ማጋለጡን ሂዩማን ራይትስ ...
ፌስቡክን ጨምሮ የማህበራዊ ሚዲያ ትስስሮችን የሚያስተዳድረው ግዙፉ የቴክኖሎጂ ተቋም ሜታ፣ ጸረ-ስደተኛ ይዘቶችን በተለይ በአውሮፓ የሚያስተናግድበት መንገድ ትልቅ ጥያቄ ማስነሳቱን፣ የሜታ ገለልተኛ ...
የፖለቲካ ዝንባሌ ምንም ይሁን ምን፣ ምርጫ ሲቃረብ፣ የጭንቀት መጠን እንደሚጨምር የአሜሪካ የሥነ-ልቦና ባለሞያዎች ማህበር ያመለክታል። የማያቋርጥ የዜና ስርጭት፣ አስጨናቂ ክርክሮች እና ለሀገሪቱ ...
ከትላንት በስቲያ ሰኞ ፣ ጥቅምት 4 ቀን 2017 ዓ.ም ሲያሽከረክሩት በነበረው መኪና ላይ በፈነዳ ቦንብ ሕይወታቸው ማለፉ በፖሊስ የተገለጸው፣ የደሴ ከተማ አስተዳደር ፍርድ ቤት ዳኛ ሙሉጌታ ከበደ ...
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኢትዮ ቴሌኮምን 10 በመቶ ድርሻ ሽያጭ ዛሬ በሸራተን አዲስ ሆቴል አስጀምረዋል ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአክሲዮን ሽያጭ ማስጀመሪያ መርሃ ግብሩ ላይ ተገኝተው ባደረጉት ንግግር፣ በቀጣይነት ኢትዮቴሌኮምን ጨምሮ የሌሎች ኩባንያዎች የድርሻ ሽያጭ እንደሚቀጥልም ጠቁመዋል፡፡ ...
“በአዲስ አበባ ከተማ ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ የተደረገው፣ አዲሱ የትራንስፖርት ክፍያ ጭማሪ፣ ኑሯችንን ያከብደዋል” ሲሉ ለአሜሪካ ድምፅ አስተያየት የሰጡ አንዳንድ የከተማዋ ነዋሪዎች ገለፁ፡፡ ስለ ...
The code has been copied to your clipboard. The URL has been copied to your clipboard ...
የኬንያ ምክትል ፕሬዝደንት ሪጋቲ ጋቻጉዋ ሙስናን ጨምሮ ፈፀሙ በተባለው ወንጀል ዛሬ በሃገሪቱ የሕግ መወሰኛ ም/ቤት ቀርበው ጥፋተኛ አለመሆናቸውን ተናግረዋል። ምክትል ፕሬዝደንቱ “በመንግሥት ላይ ...